Playlist Videos
ቪዲዮ
ኤዱ እና ሙልዬ ይታረቃሉ – ምስኪኖቹ
ኤደን፣ እዩ ስለናፈቃት ሽማግሌ እንዲላክላት ታደርጋለች። እዩ፣ ኤደን ቤት እንድትመለስ ይለማመጣታል።
ቪዲዮ
ኤዱ እና ሙልዬ ይወራረዳሉ – ምስኪኖቹ
ኤዱ የታመመች በመምሰል እዩን ቤት ለማስቀረት ትሞክራለች።
ቪዲዮ
ኤዱ ከጓደኛዋ ጋር ትጣላለች – ምስኪኖቹ
እዩ፣ ኤዱ እና ጓደኛዋን ለማስታረቅ ይሞክራል።
ቪዲዮ
የሙልዬ ስልክ ይሰረቃል – ምስኪኖቹ
ማኪ እና ፋሲል ይቀራረባሉ። የሙልዬ ስልክ መጥፋት እንግዶችን ያስጠረጥራል።
ቪዲዮ
ሙልዬ እና እዩ ግብዣ ይሄዳሉ – ምስኪኖቹ
እዩ የሚሄድበትን ለኤደን መንገር ይፈራል። ሙልዬ እና እዩ ግብዣ ይጠራሉ።
ቪዲዮ
እዩ እና ኤዱ በሌላ ሴት ምክንያት ይጣላሉ – ምስኪኖቹ
እዩ የሌላ ሴት ስም ለኤዱ መልዕክት ላይ ይልካል። ክቧ እና ሙልዬ፣ እዩ እና ኤዱ የሚያወሩትን ለመስማት ይሞክራሉ።
ቪዲዮ
ኤዱ፣ ሙልዬን ከቤት ማስወጣት ትፈልጋለች – ምስኪኖቹ
ኤዱ ከእናቷ ጋር ትጣላለች። ሳባ እውነቱን ለሙልዬ ታጋልጣለች።
ቪዲዮ
ሊሊ፣ ኤዱ እና እዩን ታገኛቸዋለች – ምስኪኖቹ
የእዩ የድሮ ጓደኛ ቤቱ ትመጣለች። ኤዱ በሊሊ መምጣት ትቀናለች።
ቪዲዮ
ኤዱ ሙልዬን ታስደነግጣታለች – ምስኪኖቹ
ኤዱ ሙልዬን የውሸት ዜና ነግራ ታስደነግጣታለች።
ቪዲዮ
ኤዱ መውለድ የማትችል ይመስላታል – ምስኪኖቹ
ኤዱ መውለድ የማትችል ይመስላታል። ሙልዬ እና ክቧ መፍትሄ ለማግኘት ይሞክራሉ።
ቪዲዮ
የምስኪኖቹ አራተኛ ምዕራፍ በአቦል – ምስኪኖቹ
በአዲሱ ምዕራፍ አማት እና ምራት አብረው መኖር ማቆም ይፈልጋሉ።